A 25-year transformation plan

Building a better future, together.

Over the next 25 years, we aim to help create thriving, inclusive, and sustainable communities where people can live healthy lives, find meaningful opportunities, and shape their future.

Plan horizon2042

Where we are going

Our vision for 2042

በ2042 ዓ.ም. በኢኮኖሚው የበለጸገ፣ ዘላቂ ሰላምና ዴሞክራሲ የሰፈነበት፣ ማህበራዊ ፍትህ የነገሰበት እና በቴክኖሎጂ የመጠቀ ተምሳሌት ክልል ሆኖ ማየት»

Reaching this vision will take steady effort, shared responsibility, and the ability to learn and adapt. This plan connects today’s priorities with the future we want to build.

የልማት ዕቅዱ ዋና አቅጣጫዎች

የልማት ዕቅዱ አራት ምሰሶዎች

የ25 ዓመት የለውጥና የልማት ዕቅዱ በሚከተሉት አራት ዋና ዋና ምሰሶዎች ላይ ይመሰረታል።

01

የኢኮኖሚ ብልጽግናና መዋቅራዊ ሽግግር

  • ግብርናን ከባህላዊ አሰራር ወደ ዘመናዊና ገበያ ተኮር (ሜካናይዝድ) ምርታማነት ማሸጋገር።
  • የኢንዱስትሪና የማኑፋክቸሪንግ ዘርፉን በማስፋፋት የክልሉን ኢኮኖሚ መዋቅራዊ ሽግግር እውን ማድረግ።
  • ቱሪዝምንና የአገልግሎት ዘርፉን የክልሉ ዋነኛ የገቢና የስራ ዕድል ምንጭ ማድረግ።
02

ዘላቂ ሰላም፣ ፍትህና መልካም አስተዳደር

  • የህግ የበላይነትን በማረጋገጥ ለዜጎች ህይወትና ንብረት አስተማማኝ ዋስትና መስጠት።
  • ቀልጣፋ፣ ተጠያቂነት ያለውና በቴክኖሎጂ የተደገፈ (ዲጂታል) የመንግስት አገልግሎት አሰጣጥ መገንባት።
03

የሰው ሀብት ልማትና ማህበራዊ ፍትህ

  • ጥራቱን የጠበቀ ትምህርትና ጤና አገልግሎት ለሁሉም ዜጎች በፍትሃዊነት ማዳረስ።
  • ድህነትንና ስራ አጥነትን ከመሰረቱ በመቅረፍ መካከለኛ ገቢ ያለው ህብረተሰብ መፍጠር።
04

የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃና ዘመናዊ የከተማ ልማት

  • የአየር ንብረት ለውጥን የሚቋቋም አረንጓዴ ኢኮኖሚ መገንባትና የተፈጥሮ ሀብቶችን (እንደ ጣና ሐይቅና ሌሎች ተፋሰሶች) በዘላቂነት መጠበቅ።
  • ዘመናዊ መሰረተ ልማት የተሟላላቸው፣ ጽዱና ለኢንቨስትመንት ምቹ የሆኑ ከተሞችን መገንባት።
Read the full information about the plan

ይህ የ25 ዓመት ዕቅድ በየአምስት እና አስር ዓመቱ በሚከፋፈሉ የመካከለኛ ጊዜ የልማት ዕቅዶች እየተመነዘረ ተግባራዊ የሚደረግ ሲሆን፣ የክልሉን ፖሊሲዎችና የልማት ፕሮጀክቶች በአንድ ማዕቀፍ የሚመራ ፍኖተ ካርታ ነው።

The journey ahead

A roadmap for lasting progress

The plan is organized into three phases, with each stage building on what came before.

Years 1–5

Establish the foundations

Set clear priorities, strengthen partnerships, identify community needs, and begin practical projects. Build the skills, systems, and measures needed to track progress.

Years 6–15

Expand what works

Grow effective programs, improve infrastructure and services, support job creation, and widen access to opportunity. Use experience and feedback to improve the work.

Years 16–25

Sustain and renew

Protect progress, respond to new challenges, and prepare the next generation to carry the work forward as communities and circumstances change.

Learning and accountability

Measuring progress

Clear goals and regular updates help us understand what is working and where more effort is needed.

We will share lessons, recognize achievements, and adjust our approach when evidence points to a better path.

Education and skills
Health and wellbeing
Jobs and livelihoods
Clean water and energy
Environmental health
Community participation
Technology and digital access

Be part of the transformation.

A sustainable future is built through cooperation among residents, community organizations, businesses, public institutions, and partners. Everyone can contribute ideas, knowledge, time, or resources.

Share your ideas